አቶ አሰፋ በቀለ - የብላክታውን አካባቢ ፖሊስ ዕዝ መድብለባሕል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን፤ የኮረናቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ ስለምን በተደጋጋሚ ምርመራ እንዳካሄዱና የማኅበረሰብ አባላትም በተደጋጋሚ ምርመራ ቢያካሂዱ ስለሚያስገኝላቸው የጤና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
