Supporters of the pro-communist Ethiopian Workers' party holding Ethiopian and communist flags parade at Revolution Square in Addis Ababa 13 September 1987. Source: Getty
ደራሲ፣ የሕግ ባለሙያና ፖለቲከኛ አቶ አሰፋ ጫቦ ዛሬ በሕይወት የሉም። ቀደም ብለን ባካሄድነው ቃለ ምልልሳችን ስለ 1966ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት አነሳስና ፍጻሜ አስመልክተው ይናገራሉ። “የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ከፈረንሳዩ አብዮት በስተቀር በዓለም የተለየ አብዮት በመሆኑ በታሪክ ልዩ ሥፍራ ሊሰጠው ይገባል” ይላሉ። Published 5 April 2021 1:01pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ደራሲ፣ የሕግ ባለሙያና ፖለቲከኛ አቶ አሰፋ ጫቦ ዛሬ በሕይወት የሉም። ቀደም ብለን ባካሄድነው ቃለ ምልልሳችን ስለ 1966ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት አነሳስና ፍጻሜ አስመልክተው ይናገራሉ። “የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ከፈረንሳዩ አብዮት በስተቀር በዓለም የተለየ አብዮት በመሆኑ በታሪክ ልዩ ሥፍራ ሊሰጠው ይገባል” ይላሉ። አንኳሮች
የየካቲት ’66ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ግብታዊ ነበር? የተማሪዎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴዎች የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደራዊ ደርግ ፖለቲካዊ ሥልጣን አያያዝ