አቶ ኬኔዲ ወልደማርያ የኬኔዲ የታክስ እና ቢዝነስ ሰርቪስ ዳይሬክተር የ 2021/2022 የበጀት አመት ታክስ ከመሰራቱ በፊት ደንበኞች ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ቁልፍ ነገሮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ።
አንኳሮች ፦
- ታክስ ከማሰራታችን በፊት ምን ማድረግ አለብን
- የታክስ ቢሮ ደንበኞች ላይ ቅጣትን የሚጥለው መቼ ነው
- በዘንድሮ ታክስ አመት ምን የተለየ ለውጥ አለ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Kennedy Woldemariam Source: K.M
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች ፦

