“ በወለጋ በዜጎች ላይ የደረሰውን የጅምላ ግድያ እንቃወማለን ፤ መንግስት የህዝባችንን ደህንነት እና ዋስትና እንዲያስጠብቅ ጥሪያችንን አናቀርባለን ። ” - አቶ ተፈራ አበበ

Ato Tefera Abebe Source: TA
አቶ ተፈራ አበበ በአውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ህብረት ሰብሳቢ እንደሚሉት ፤ የህብረቱ ዋና አላማ በምንኖርበት አገር እንደስደተኛ ሳይሆን እንደ ነዋሪ ሆነን መብቶቻችንን እና ጥቅሞቻችንን በጋራ ማስከበር ነው።
Share