Azeb Asrat (R). Credit: A.Asratወ/ሮ አዜብ አሥራት፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሕፃናትና ማዕከላውያን ጉዳይ ኃላፊና አቶ ዳዊት ደመቀ፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሊቀመንበር፤ ከሰኞ ታህሣሥ 8 እስከ ረቡዕ ታህሣሥ 10 ለሶስት ቀናት ስለሚካሔደው የወጣቶች ኮንፈረንስ ዋነኛ የስልጠና ክንውኖች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ወ/ሮ አዜብ አሥራት፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሕፃናትና ማዕከላውያን ጉዳይ ኃላፊና አቶ ዳዊት ደመቀ፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሊቀመንበር፤ ከሰኞ ታህሣሥ 8 እስከ ረቡዕ ታህሣሥ 10 ለሶስት ቀናት ስለሚካሔደው የወጣቶች ኮንፈረንስ ዋነኛ የስልጠና ክንውኖች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአዕምሮ ጤና ክብካቤ
- የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ቅድመ መከላከል
- የሥራ ፍለጋና በሥራ ላይ በዘላቂነት የመቆያ መንገዶች
- የመጀመሪያ ደረጃ ሕክምና ስልጠና