ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የሕይወት ጉዞዬ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው" አቶ ባርናባስ ኮምታ ባፌንስ

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News

Barnabas Komta Bafens.


Published 6 June 2022 at 9:15am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

አቶ ባርናባስ ኮምታ ባፌንስ የቀድሞው የቤንች ሸኮዞን የዳያስፖራ ልማት ትብብር ፕሮጄክትና የዳያስፖራ ጉዳዮች ከፍተኛ ባለሙያ፤ ኢትዮጵያን ለቅቀው ከአንድ ጎረቤት አገር ጥገኝነት ጠይቀዋል። ለጥገኝነት ጥየቃ ስለበቋቸው ዋነኛ አስባቦች ይናገራሉ።


Published 6 June 2022 at 9:15am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBSShare