ወ/ሮ ብሩክታዊት መስፍን - የየሺ የቤተሰብ ሬስቶራንት ባለቤት፤ ስለ ምግብ ቤት ሥራ አጀማመራቸው፣ የሚያቀርቧቸው የምግብ ዓይነቶችና የገበያ ሁኔታ ይናገራሉ። ኢትዮጵያውያን እንዲጎበኟቸውም ይጋብዛሉ።
አንኳሮች
- ወደ ምግብ ቤት ንግድ መሰማራት
- የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግብና ባሕር ማዶኞች
- የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችና ተስፋዎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Beruktawit Mesfin. Credit: B.Mesfin
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends



