SKIP TO MAIN CONTENT

የመደመር የውይይት መድረክ በሜልበርና ሲድኒ

Interview with Beryihun Degu
Beryihun Degu Source: SBS Amharic

አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በ “መደመር” ፅንሰ ሃሳብ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ይናገራሉ። በእለቱም በሁለቱም ከተሞች አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝና አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢ በመደመር መጽሐፍ ጭብጥ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨብጣሉ።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 2, 2020 በሜልበርን፤ እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሲድኒ በ “መደመር” ፅንሰ ሃሳብ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ይናገራሉ። በእለቱም በሁለቱም ከተሞች አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝና አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢ በመደመር መጽሐፍ ጭብጥ ዙሪያ ግንዛቤ ያስጨብጣሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now