አቶ ብሩክ አብዱ - የመብቶችና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ፤ ማዕከላቸው "ድኅረ-2018 የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ"፣ የግጭት አገናዛቢ አርትዖት ፖሊሲዎችና አተገባበራቸው" እና "በኢትዮጵያ የግጭት አገናዛቢ አዘጋገብ ዳሰሳ" በሚል ርዕስ አስጠንቶ ይፋ ስላደረጋቸው ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ዕውቀት ተኮር አረዳድ
- የጋጠኝነት ሙያ ክህሎት
- የጋዜጠኞች ደሕንነትና ጥበቃ
- የሚዲያ ዘርፎችና ሚና
Share






