“ ያለንብት ወቅት የጓሮ አትክልትን ለመትከል ወሳኝ ነው “ - ብሩክታዊት መስፍን

Biruktawit Mesfin Source: BM
ብሩክታዊት መስፍን የሜልበርን ነዋሪ ስትሆን በመኖሪያ ቤቷ ባላት አነስተኛ ስፍራ በርካታ የጓሮ አትክልቶችን በማልማት ላይ ትገኛለች፡፡ በተለይ በያዝነው የክረምት ውቅት በቀላሉ ሊተከሉ ስለሚችሉ አትክልቶች እና ጠቀሜታቸውንም በተመለከተ ያላትን ልምዷን አካፍላናለች ፡፡
Share