Artists Mahmoud Ahmed (L), Alemayehu Eshete (C), Endalkachew Yeneyihun 2PAC (T-R), and Girma Yifrashewa (B-R). Credit: Jack Vartoogian/Getty Images / Jack Vartoogian/Getty Images / 2PAC / G.Yifrashewaየኪቦርድ ተጫዋችና "The Spirit of the Nile" ፕሮጄክት አስተባባሪ ዳንኤል አጥላው፤ የኢትዮጵያን የኪነ ጥበብ በረከት በአውስትራሊያ መድረኮች ላይ ስላጋሩት ኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ባለሙያዎች አገርኛ አስተዋፅዖዎች ያወጋል። ከኖቬምበር 9 - 14 / ከጥቅምት 30 - ኅዳር 5 በሶስት የተለያዩ የሜልበርን መድረኮች የምዕራባውያኑንና የኢትዮጵያን ረቂቅ ሙዚቃዎች አዋድዶ ስለሚያቀርበው ፒያኒስትና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ይናገራል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኪቦርድ ተጫዋችና "The Spirit of the Nile" ፕሮጄክት አስተባባሪ ዳንኤል አጥላው፤ የኢትዮጵያን የኪነ ጥበብ በረከት በአውስትራሊያ መድረኮች ላይ ስላጋሩት ኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ባለሙያዎች አገርኛ አስተዋፅዖዎች ያወጋል። ከኖቬምበር 9 - 14 / ከጥቅምት 30 - ኅዳር 5 በሶስት የተለያዩ የሜልበርን መድረኮች የምዕራባውያኑንና የኢትዮጵያን ረቂቅ ሙዚቃዎች አዋድዶ ስለሚያቀርበው ፒያኒስትና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ይናገራል።