Supporters attend Prosperity Party's election campaign rally ahead of the upcoming June 5 general election, in Addis Ababa, Ethiopia. Source: Gettyአቶ ዳርዳር ብርሃኑ - ለዘንድሮው የሰኔ 14ቱ አገር አቀፍና የክልል ምርጫዎች 2804 ዕጩዎችን ያሰለፈው የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ክትትል ኃላፊ ናቸው። ፓርቲያቸው ሕዝባዊ ይሁንታን አግኝቶ መንግሥት ለማቆም ከበቃ ከነደፋቸው የተቋማት ግንባታ ትልሞች አንዱ “የኢትዮጵያን ጥቅም፤ የዜጎችን ክብር የሚያስጠብቁ የውጭ ግንኙነት ተቋማትን እንገነባለን ብለን ይዘናል” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ዳርዳር ብርሃኑ - ለዘንድሮው የሰኔ 14ቱ አገር አቀፍና የክልል ምርጫዎች 2804 ዕጩዎችን ያሰለፈው የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ክትትል ኃላፊ ናቸው። ፓርቲያቸው ሕዝባዊ ይሁንታን አግኝቶ መንግሥት ለማቆም ከበቃ ከነደፋቸው የተቋማት ግንባታ ትልሞች አንዱ “የኢትዮጵያን ጥቅም፤ የዜጎችን ክብር የሚያስጠብቁ የውጭ ግንኙነት ተቋማትን እንገነባለን ብለን ይዘናል” ይላሉ።
አንኳሮች
- ዋነኛ ቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎች
- ሕገ መንግሥት የማሻሻል ዕሳቤዎችና ብሔራዊ አንድነት
- የብልፅግና ፓርቲ ጥንካሬ ድክመቶች