አቶ ዳርዳር ብርሃኑ - ለዘንድሮው የሰኔ 14ቱ አገር አቀፍና የክልል ምርጫዎች 2804 ዕጩዎችን ያሰለፈው የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ክትትል ኃላፊ ናቸው። በምርጫ ሂደትና ውጤት ዙሪያ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችን ለሕዝብ ማሳወቅ
- ነፃና ፍትሐዊ ይምርጫ ፉክክር ዕድሎች
- የምርጫ ውጤቶችን አምኖ መቀበልና አለመቀበል
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Supporters of Prosperity Party holds a light bulb, the official symbol of the party, in Addis Ababa, Ethiopia. Source: Getty
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

