"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደ11:07Dr Abeba Fekade. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.41MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።አንኳሮችፖለቲካዊ የሐሰት ትርክቶችና ብሽሽቅየሚዲያ አሉታዊ ተፅዕኖዎችኢትዮጵያዊነትን ብሔራዊ የማንነት ማዕከል ላይ የማቆም መንገዶችተጨማሪ ያድምጡ"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ