“በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የሚያመዝነው አለመተማመን ነው” - ዶ/ር አዲሱ ላሽተው18:24Dr Addisu Lashitew Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (33.7MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አዲሱ ላሽተው - በብሩኪንግስ ኢንስቲትዩሽን ተመራማሪ ናቸው። የታላቁ ሕዳሴ ግንባታ በአፍሪካ ቀንድና አካባቢው ስለሚያበረክታቸው ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮች የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክትየኢትዮጵያ የኃይል ምንጭ አቅርቦትና አካባቢያዊ የምጣኔ ኃብት መስተጋብርበኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል የተካሔዱና የሚካሔዱ ድርድሮች ShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱየኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ