U.S. President Joe Biden (L) and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (R). Source: Gettyዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ በኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ተክስቶ ስላለው የዓለም አቀፍ ግንኙነት መሻከር አስባቦች፣ ብሔራዊና ስትራቴጂያዊ ጥቅሞች አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ በኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ተክስቶ ስላለው የዓለም አቀፍ ግንኙነት መሻከር አስባቦች፣ ብሔራዊና ስትራቴጂያዊ ጥቅሞች አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት የሽክረት መነሾዎች
- የአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞች በኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ
- የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ስትራቴጂያዊ አጋርነት