Dr Yonas Biru (L) and Dr Aklog Birara (R). Source: Birara and Biruዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ “አሜሪካ የሽንኩርትና ድንች ሎቢስት ያለባት አገር ናት። ‘ኢትዮጵያ ላይ የሚወርደው የሚዲያ ውርጅብኝ ለምን ተፈጠረ? ለምንድነው የማይታረመው?’ ብለን መንግሥታችንን መጠየቅ አለብን። ትልቅ ሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ሊኖረን ይገባ ነበር” ሲሉ፤ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በፊናቸው “ ‘የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ምንድነው?’ ተብዬ ብጠየቅ አላውቀውም። ሎቢ ለማድረግ የዘገየን ቢሆንም በመንግሥት በኩል ጠንካራ አመራርና የገንዘብ ፈሰስ ያስፈልጋል። ‘አያሌ ምሁራን እያሉን፤ የምሁራን ደንቆሮ የሆንነው ለምንድነው?” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ “አሜሪካ የሽንኩርትና ድንች ሎቢስት ያለባት አገር ናት። ‘ኢትዮጵያ ላይ የሚወርደው የሚዲያ ውርጅብኝ ለምን ተፈጠረ? ለምንድነው የማይታረመው?’ ብለን መንግሥታችንን መጠየቅ አለብን። ትልቅ ሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ሊኖረን ይገባ ነበር” ሲሉ፤ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በፊናቸው “ ‘የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ምንድነው?’ ተብዬ ብጠየቅ አላውቀውም። ሎቢ ለማድረግ የዘገየን ቢሆንም በመንግሥት በኩል ጠንካራ አመራርና የገንዘብ ፈሰስ ያስፈልጋል። ‘አያሌ ምሁራን እያሉን፤ የምሁራን ደንቆሮ የሆንነው ለምንድነው?” ይላሉ።
አንኳሮች
- የዩናይትድ ስቴትስ ዕቀባ በኢትዮጵያ ላይ ያሉት ጫናዎች
- የውጭ ፖሊሲ
- የዓልም አቀፍ ሚዲያ አሉታዊ ተፅዕኖዎች