Dr Yonas Biru (L) and Dr Aklog Birara (R). Source: Birara and Biruዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ የወቅቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት ላይ ያለውን አመለካከት፣ እየወሰደ ያሉትን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊና ዲፖማሲያዊ እርምጃዎች አስመልክተው ግለ ምልከታቸውን ያንፀባርቃሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ የወቅቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት ላይ ያለውን አመለካከት፣ እየወሰደ ያሉትን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊና ዲፖማሲያዊ እርምጃዎች አስመልክተው ግለ ምልከታቸውን ያንፀባርቃሉ።
አንኳሮች
- የዩናይትድ ስቴትስ ረድኤት ለኢትዮጵያ
- ኢትዮጵያ ቻይናና አሜሪካ
- ዩናይትድ ስቴትስና ሕወሓት