“በሕዳሴ ግድብ ምረቃ ወቅት የተገደበው ውኃ ኮለል ብሎ ሳይ የለቅሶም የደስታም ስሜት ነበር የተሰማኝ፤ ሕዳሴ የአንድነት ተምሳሌ ነው” ዶ/ር አረጋዊ በርሔ15:49Dr Aregawi Berhe. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አረጋዊ በርሔ - የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሕዝብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር፤ የግድቡን የመጀመሪያ የኃይል ምንጭ ጅመራና ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ። አንኳሮች የሕዳሴ ግድብ ተምሳሌነትየአገር ውስጥና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎችየኃይል ስርጭትShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት