ደሴ ለዝንቅ ኢትዮጵያውያን መኖሪያነትና የንግድ መናኸሪያነት እንደምን በቃች?

Dr Assefa Balcha. Source: A.Balcha
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ አስተዳደርና የውጭ ዜጎች በደሴ ከተማ ሕይወት ውስጥ ስለነበራቸው ሚናዎች ይናገራሉ።
Share