Houses in the valley, Dessie, Ethiopia (L) and Dr Assefa Balcha. Source: Getty and A.Balchaዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ውስጥ የሰገሌ ጦርነት በደሴ ከተማ ልማትና ዕድገት ላይ ያስከተላቸውን መዘዞችና ያሳደራቸውን ተፅዕኖዎች ነቅሰው ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ውስጥ የሰገሌ ጦርነት በደሴ ከተማ ልማትና ዕድገት ላይ ያስከተላቸውን መዘዞችና ያሳደራቸውን ተፅዕኖዎች ነቅሰው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የሰገሌ ጦርነትና የደሴ ዕጣ ፈንታ
- ደሴ በነገሥታቱ ዘመን
- ልጅ ኢያሱና ንጉሥ ሚካኤል