King Mikael's Palace (L) and Ayteyefe Hall (R) Source: A.Balchaዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ናቸው። በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Historic Ayteyefe Hall: An Imposing Artchitectural Piece in Dessie, Ethiopia” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ናቸው። በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Historic Ayteyefe Hall: An Imposing Artchitectural Piece in Dessie, Ethiopia” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአይጠየፍ አዳራሽ ግልጋሎቶች በተለያዩ መንግሥታዊ ሥርዓቶች
- የንጉሥ ሚካኤል ማስታወሻና ትሩፋቶች
- አይጠየፍና ቱሪዝም