“በምርምሬ ውስጥ ዕውቀትና ቴክኖሎጂን ለአፍሪካ የምናስተላልፍበት መንገድ አለ” ዶ/ር አዝመራው ታየልኝ አማረ11:07DR Azmeraw Tayelgn Amare. Source: AT.Amareኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አዝመራው ታየልኝ አማረ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲና የጄኔቲክ ኢፒዲሚዮሎጂ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ አውሮፓና እስያን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የአውስትራሊያ ምርምር ድጎማ አወቃቀር ሥርዓትየምርምር ትኩረት ዘርፍከአደጉ አገራት ለታዳጊ አገራት የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግርShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት