Dr Belachew Chekene Tesfa and Million Ajebe. Source: BC.Tesfa and M.Ajebeዶ/ር በላቸው ጨከነ ተስፋ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ዳይሬክተር፣ አቶ ሚሊዮን አጀበ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ሊድ ደቨሎፐር፤ የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ግልጋሎት ሰጪ ‘ወገን ፈንድ’ ለአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ለጋሾች ስለሚሰጣቸው ግልጋሎቶች ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር በላቸው ጨከነ ተስፋ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ዳይሬክተር፣ አቶ ሚሊዮን አጀበ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ሊድ ደቨሎፐር፤ የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ግልጋሎት ሰጪ ‘ወገን ፈንድ’ ለአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ለጋሾች ስለሚሰጣቸው ግልጋሎቶች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አመሠራረትና ዓላማ
- የምግባረ ሰናይ ድርጅቶች አመዘጋገብና ልገሳ
- የቴክኖሎጂ ሽግግር