Dr Berihun Megabiaw Source: B Megabiawዶ /ር በሪሁን መጋቢያው በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ተቋም ተመራማሪ እና መምህር እንዲሁም በሜልበርን የቤተሰብ ሀኪም ፤ ከሰኞ ጀምሮ በመላው አውስትራሊያ እድሜያቸው ከ 5- 11 አመት ላሉት ታዳጊ ህጻናት በመሰጠት ላይ ያለውን ክትባት አስመልክቶ ያለውን ጠቀሜታ ይገልጻሉ ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ /ር በሪሁን መጋቢያው በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ተቋም ተመራማሪ እና መምህር እንዲሁም በሜልበርን የቤተሰብ ሀኪም ፤ ከሰኞ ጀምሮ በመላው አውስትራሊያ እድሜያቸው ከ 5- 11 አመት ላሉት ታዳጊ ህጻናት በመሰጠት ላይ ያለውን ክትባት አስመልክቶ ያለውን ጠቀሜታ ይገልጻሉ ።
አንኳሮች
- ዴልታ እና ኦሚኮርን ቫይረስ ለምን ህጻናትን ላይ በረቱ
- ታዳጊ ህጻናትን የማስከተቡ ፋይዳ
- ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጎንዮሽ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቻው