Dr Biruck Yirsaw. Source: B.Yirsawዶ/ር ብሩክ ይርሳው - በደቡብ አውስትራሊያ የአካባቢ ጤና መምህር፤ በአውስትራሊያ፣ ታዳጊ አገራትና ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና የመከላከል እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ብሩክ ይርሳው - በደቡብ አውስትራሊያ የአካባቢ ጤና መምህር፤ በአውስትራሊያ፣ ታዳጊ አገራትና ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና የመከላከል እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የአየር ንብረት ሉላዊ አሉታዊ ተፅዕኖዎች
- በአደጉና ታዳጊ አገራት የአየር ንብረት ለውጥ ትድግና እንቅስቃሴዎች
- የአውስትራሊያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲዎች