SKIP TO MAIN CONTENT

“የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ዘገምተኛ ሳይሆን ስር ነቀል ለውጥ ነው የሚገባው ብዬ አምናለሁ” ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን

Dr Daniel Kassahun
Dr Daniel Kassahun. Source: D.Kassahun

ዳንኤል ካሣሁን - በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ አሳሳቢነቱ ጎልቶ እየተነሳ ያለውን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል አስባቦችንና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዳንኤል ካሣሁን - በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ አሳሳቢነቱ ጎልቶ እየተነሳ ያለውን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል አስባቦችንና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል ዋነኛ ምክንያቶች
  • የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል ያስከተላቸው መዘዞች
  • ምክረ ሃሳቦች
     
Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now