Dr Daniel Kassahun Source: Courtesy of PD and DKዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን - በኦስተን ኮሌጅ የጂኦ ስፔስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ሕዋ ያመጠቀችውን ETRSS 1 የመጀመሪያ ሳተላይቷን በተመለከተና በፖሊሲ ቀረጻ ረገድ ቢካተቱ የሚሏቸውን ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ። ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን፤ የPhD ዲግሪያቸውን ያገኙት በ Remote Sensing እና GIS ነው።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን - በኦስተን ኮሌጅ የጂኦ ስፔስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ሕዋ ያመጠቀችውን ETRSS 1 የመጀመሪያ ሳተላይቷን በተመለከተና በፖሊሲ ቀረጻ ረገድ ቢካተቱ የሚሏቸውን ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ። ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን፤ የPhD ዲግሪያቸውን ያገኙት በ Remote Sensing እና GIS ነው።