SKIP TO MAIN CONTENT

“በየዩኒቨርሲቲው ብዙ PhD የያዙ ይታያሉ፤ ከጥቂቶች በስተቀር የምርምር ሥራቸው የትም ቦታ አይታይም” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Dr Deresse Ayenachew.
Dr Deresse Ayenachew. Source: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዲን፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቶ ስላለውና በእጅጉ ፈጣንና ብርቱ ማሻሻያ የሚያሻውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የትምህርት ጥራት ጉዳይ አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዲን፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቶ ስላለውና በእጅጉ ፈጣንና ብርቱ ማሻሻያ የሚያሻውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የትምህርት ጥራት ጉዳይ አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  •  የመማሪያና ማስተማሪያ ቋንቋ ክህሎት ችግር በከፍተኛ ተቋማት
  • የግል ኮሌጆች የትምህርት ጥራት አሉታዊ ተፅዕኖዎች
  • ተማሪዎችን በማይፈልጉት የትምህርት ዘርፍ መመደብ የሚያስከትሏቸው መዘዞች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now