Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachewዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለሕትመት ስላበቁት "Dynamics of Mobility & Settlement in Africa" የምርምር መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለሕትመት ስላበቁት "Dynamics of Mobility & Settlement in Africa" የምርምር መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የባንቱ ፍልሰት
- የሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ ፍልሰቶችና ሠፈራዎች
- የመካከለኛው ዘመን ስልጣኔና ባሕላዊ ዕሴቶች
- የጨዋ ሠራዊት የፍልሰትና ሠፈራ ሚና
- የክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች መስፋፋት