“ከጥናታችን ተሳታፊዎች ከፍተኛ የስኳር ሕመምተኞች የተገኙባቸው የሶማሌ፣ ሐረሪ፣ የደቡብ ክልልና አዲስ አበባ ናቸው” ዶ/ር ድግሱ ነገሠ

Community

Dr Digsu Negesse Koye. Source: DN.Koye

ዶ/ር ድግሱ ነገሠ ቆየ - በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ሉላዊ ጤና ተመራማሪ እና ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕጻናት ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ (ABReN) ባካሔዱት ሁለተኛ ዓመታዊ የጤና ኮንፈረንስ ላይ “Mapping national, regional, and local prevalence of hypertension and diabetes in Ethiopia” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት የጥናት ዓላማና ግኝቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ጤናማ ያልሆነ የአኗኗር ዘይቤን መለወጥ
  • አገር አቀፍ የስኳር በሽታ ጥናታዊ ውጤቶች
  • የጤናማ አኗኗር ዘይቤ ግንዛቤ ማስጨበጫ መንገዶች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service