Dr Yalemzewd Assefa Gelaw. Source: YZA.Gelawዶ/ር ድግሱ ነገሠ ቆየ - በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ሉላዊ ጤና ተመራማሪ እና ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕጻናት ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች (ABReN) ባካሔዱት ሁለተኛ ዓመታዊ የጤና ኮንፈረንስ ላይ “Mapping national, regional, and local prevalence of hypertension and diabetes in Ethiopia” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት የጥናት ዓላማና ግኝቶች ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ድግሱ ነገሠ ቆየ - በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ሉላዊ ጤና ተመራማሪ እና ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕጻናት ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች (ABReN) ባካሔዱት ሁለተኛ ዓመታዊ የጤና ኮንፈረንስ ላይ “Mapping national, regional, and local prevalence of hypertension and diabetes in Ethiopia” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት የጥናት ዓላማና ግኝቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የስኳር በሽታ ዋነኛ መንስኤዎች
- የወባ በሽታ ስርጭትና ቁጥጥር
- በካርታ የተደገፈ አገር አቀፍ የስኳር በሽታ ጥናት ዓላማ