ዶ/ር ፋና ገብረሰንበት - በአዲስ እበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም ዳይሬክተርና የጣና ፎረም የዝግጅት ኮሚቴ አባል፤ ባሕር ዳር - ኢትዮጵያ ከኦክቶበር 14 - 16 / ጥቅምት 4 6 "Managing Security Threats: Building Resilience for the Africa We Want" በሚል መሪ ቃል ስለተካሔደው 10ኛው የአኅጉራዊ ፀጥታ ውይይት መድረክ ጭብጦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ጣና ፎረም
- አጀንዳ
- ተልዕኮ
Share






