U.S. President Joe Biden. Source: Gettyዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “ኢትዮጵያ ሊደርስባት ከሚችለው የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ጫና የሚያድናት የሰላምን መንገድ መምረጥ ብቻ ነው” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “የኢትዮጵያ መንግሥት አገራዊ አንድነትን በማጠናከር ለየት ያለ የውጪ ፖሊሲ ማውጣት አለበት” ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “ኢትዮጵያ ሊደርስባት ከሚችለው የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ጫና የሚያድናት የሰላምን መንገድ መምረጥ ብቻ ነው” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “የኢትዮጵያ መንግሥት አገራዊ አንድነትን በማጠናከር ለየት ያለ የውጪ ፖሊሲ ማውጣት አለበት” ይላሉ።
አንኳሮች
- የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጫና
- የውጭ ፖሊስ ማሻሻያ
- ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ