Dr Hailay Tesfay (L) nd Seblework Tadesse (R). Source: Tesfay and Tadesseዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይን ችግር በጦርነት እንደማይፈታ በማመን የሰላምና የድርድር አማራጮችን መፈለግ አለበት” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “ሕወሓት ድርድርን የሚሻው ወይም የሚጠቀመው ራሱን ለማደራጀትና መልሶ ለማጥቃት ነው፤ አይታመንም” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፍስሃ ተስፋይ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ “የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይን ችግር በጦርነት እንደማይፈታ በማመን የሰላምና የድርድር አማራጮችን መፈለግ አለበት” ሲሉ፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር “ሕወሓት ድርድርን የሚሻው ወይም የሚጠቀመው ራሱን ለማደራጀትና መልሶ ለማጥቃት ነው፤ አይታመንም” ይላሉ።
አንኳሮች
- ለትግራይ ችግር አማራጭ መፍትሔዎች ምንድናቸው?
- ለሰላም ቅድመ ሁኔታዎች ያሻሉ?
- ጦርነቱ የሚያስከትላቸው ዘላቂ ችግሮች ምን ሊሆኑ ይችላሉ?