"2015 ወራጅ የበዛበት፣ ምሁራን ይቅርታ የጠየቁበትና ቡድን ዐቢይ ብዙ ደጋፊዎችን ያጣበት ዓመት ነው" ደራሲ ገለታው ዘለቀ11:54Dr Fitsum Achamyeleh (L) and Author Geletaw Zeleke (R). Credit: Zeleke and Achamyelehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.73MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android 2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህና ደራሲ ገለታው ዘለቀ የኢትዮጵያን 2015 ዓ.ም አንኳር ፖለቲካዊ፣ የደህንነትና ሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።አንኳሮችየ2015 ዐቢይ ክስተቶችፖለቲካና ፀጥታምጣኔ ሃብትና ሰብዓዊ መብቶችShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው