“ከአሜሪካ ጋር እንደባላንጣ ከመተያየት፤ በፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ስልት እንደአጋር መተያይቱ አስፈላጊ ይመስለኛል” ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ14:31Dr Getachew Metaferia. Source: G.Metaferiaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.48MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ - በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰር፤ Ethiopia and the United States: History, Diplomacy, and Analysis መጽሐፍ ደራሲ በቅርቡ “Ethiopia and US Relations on a Rocky Path” በሚል ርዕስ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ኢትዮጵያ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሶVየት ኅብረት በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅትኢትዮጵያ፣ አሜሪካና ቻይና በድኅረ ቀዝቃዛ ጦርነትየአሜሪካ ለኢትዮጵያ ጠቀሜታና ጎጂነት ShareLatest podcast episodes"ባሕላችን ለትውልድ እንዲቀጥል ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው መጥተው ስለ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንዲያስረዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ወ/ት ገነት ማስረሻአውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ