Dr Girma Awgichew Demeke. Source: GA.Demekeዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ - የስነ ልሳን ተመራማሪ፤ የኢትዮጵያ ኮሎጆች ነርሶችና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን በከፍተኛ ጥራት አሰልጥነው ወደ ውጭ አገራት ቢልኩ ለአገር ከፍተኛ ጥቅሞችን ሊያስገኙ እንደሚችሉ የሌሎች አገራት ተሞክሮዎችን አጣቅሰው ያሳስባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ - የስነ ልሳን ተመራማሪ፤ የኢትዮጵያ ኮሎጆች ነርሶችና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን በከፍተኛ ጥራት አሰልጥነው ወደ ውጭ አገራት ቢልኩ ለአገር ከፍተኛ ጥቅሞችን ሊያስገኙ እንደሚችሉ የሌሎች አገራት ተሞክሮዎችን አጣቅሰው ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- ከሌሎች አገራት የሚቀሰሙ ጠቃሚ ተሞክሮዎች
- ቋንቋ በትምህርት ጥራት ላይ የሚያሳድራቸው አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎች
- ፖለቲካና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት