"ትንሽ ፊደል ቀመስን በሚለውም ውስጥ ኩሽና ኩሻዊነትን በተመለከተ ማደናገር አለ" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ15:15Author Girma Awgichew Demeke (PhD).ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.96MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ የሥነ ልሳን ተጠባቢ ናቸው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ታሪክ ዙሪያ የምርምር ግኝቶችን ያካተቱ ደርዘን የተጠጉ መፅሐፍትን ለሕትመት አብቅተዋል። ሰሞኑንም በኩሽ ዙሪያ በውዥንብር የታጨቁ ዕይታዎችን ለማጥራት በሚል ሙያዊ ኃላፊነት ዕሳቤ "ኩሽ እና ኩሻዊ" በሚል ርዕስ ከአንድ አሠርት ዓመት በላይ የፈጀ ጥናታዊ ሥራቸው የተካተተበትና የሁለት ዓመታት የጽሕፈት ጊዜያትን የወሰደባቸውን የአዕምሮ ጭማቂ የመጽሐፍ በረከታቸውን ለአንባብያን እነሆኝ ብለዋል። ከዶ/ር ግርማ ጋር ያካሔድነው ቃለ ምልልስ በእዚሁ አልተቋጨም። በቀጣዩ ክፍለ ዝግጅታችን የኩሽ ነገድ፣ ሀገረ መንግሥትና የመፅሐፍ ቅዱስን የኩሽ አጠቃቀም አንስተው ፍቺውን በማከል ያስረዳሉ።አንኳሮችየኩሽ መጠሪያና መነሻኩሽና የኢትዮጵያ ታሪክኩሽና የውዥንብር መንስዔዎችተጨማሪ ያንብቡፖለቲካ፣ ቋንቋና ታሪክ (የኩሽ-ኩሸቲክ ጉዳይ)ተጨማሪ ያድምጡ"የጥንቱ የኩሽ ሀገረ መንግሥት ከአሁኑ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ምንም ቀጥተኛ ግንኙነት የለውም" ዶ/ር ግርማ ደመቀShareLatest podcast episodesወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን#109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገርበኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበየፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ