Dr Gizachew Tessema. Source: G.Tessemaዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምናና የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ፤ በቅርቡ ከምርምር አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በቡድን “The COVID-19 pandemic and healthcare systems in Africa: A scoping review of preparedness, impact, and response” በሚል ርዕስ ስላካሄዱትና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ ሁለተኛ ዓመት ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ ላይ ስላቀረቡት የምርምር ውጤት ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምናና የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ፤ በቅርቡ ከምርምር አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በቡድን “The COVID-19 pandemic and healthcare systems in Africa: A scoping review of preparedness, impact, and response” በሚል ርዕስ ስላካሄዱትና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ ሁለተኛ ዓመት ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ ላይ ስላቀረቡት የምርምር ውጤት ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- አንኳር ጥናታዊ የትኩረት አቅጣጫዎች
- የጥናት ጅማሮና ሂደት
- ግኝቶች