በምልሰታዊ ምልከታ ዝግጅታችን፤ ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በሶማሌ ሪጂን የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶችና ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የለውጥ ተስፋና ስጋት
- ተግዳሮቶችና ስኬቶች
- ርዕይና አመራር
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

