“ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ የሚያስከትለውን የአፈር ደለል ችግር ትኩረት እንድትሰጥበትና ለመደራደሪያ አቅም እንድታውለው መታሰብ አለበት” - ዶ/ር ሃብታሙ ጥላሁን22:58Dr Habtamu Tilahun Kassahun Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (42.06MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሃብታሙ ጥላሁን ካሣሁን - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ - የውኃና ውኃ ነክ ጉዳዮች ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በቅርቡ የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌትና የወደፊት ውጥንን አስመልክቶ በተካሔደ የዌቢናር መድረክ ላይ በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ስም የአውስትራሊያን ተሞክሮዎች በሚያንጸባርቅ ገፅታ ስላቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፋቸው ይገልጣሉ።አንኳሮችየውይይቱ ይዘትና ፍሬያማነትየአውስትራሊያ ልምዶች ለኢትዮጵያ ያላቸው ፋይዳበአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ ተልዕኮና አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ