Dr Kefyalew Addis Alene (L) and Dr Azmeraw Tayelgn Amare (R) Source: Suppliedዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር ኢንስቲትዩት የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪና ዶ/ር አዝመራው ታየልኝ አማረ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የጄኔቲክ ኢፒዴሚዮሎጂ ተመራማሪ በዚህ ዓመት በጤናና ሕክምና ሳይንስ ምርጥ አምስት ተመራማሪዎች ውስጥ ተካትተው ተመርጠዋል። እንደምን የአውስትራሊያ የዓመቱ ምርጥ ተመራማሪዎች ሆነው ሊመረጡ እንደበቁ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር ኢንስቲትዩት የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪና ዶ/ር አዝመራው ታየልኝ አማረ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የጄኔቲክ ኢፒዴሚዮሎጂ ተመራማሪ በዚህ ዓመት በጤናና ሕክምና ሳይንስ ምርጥ አምስት ተመራማሪዎች ውስጥ ተካትተው ተመርጠዋል። እንደምን የአውስትራሊያ የዓመቱ ምርጥ ተመራማሪዎች ሆነው ሊመረጡ እንደበቁ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የጤናና ሕክምና ሳይንስ ዘርፍ ምርምር
- የምርምር ተሞክሮዎችና ውጤቶች
- ምክረ ሃሳብ ለወጣት ተመራማሪዎች