ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕፃናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ (ABReN)፤ ስለ አብረን ምሥረታና የምርምር ክንዋኔዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአብረን ዋነኛ ዓላማና ተልዕኮዎች
- ዓመታዊ ክንዋኔዎችና ስትራቴጂያዊ ትልሞች
- ዐበይት ስኬቶች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Dr Kefyalew Alene. Source: K.Alene
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


