ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" በህይወት እንድንኖር ልባችን ለ24 ሰአታት ያለእረፍት መምታት አለበት ። " - ዶ / ር ልሳነማርያም ጠንክር

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

.

DR Lesanemariam Tenkir Source: L.Tenkir


Published 1 July 2022 at 3:04am
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS

የልብ ድካም እንዴት ይከሰታል ? - ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚሉት ለልብ ህመም ከሚያጋልጡን ነገሮች መካከል ስኳር፤ የደም ብዛትና ኮልስትሮል ቀዳሚዎች ሲሆኑ ፤ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ እና የኑሮ ዘዴም ተጠቃሽ ናቸው ይላሉ ።


Published 1 July 2022 at 3:04am
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS


አንኳሮች

  • የልብ ድካም እንዴት ይከሰታል ?
  • የልብ ህማምን የሚያባብሱ ምክንያቶች ?
  • ልባችን ለምን ያላማቋረጥ ይመታል ?

Share