ዶ/ር መልካም ከበደ በሲድኒ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ፋኩልቲ ከፍተኛ የጤና ተመራማሪ እንዲሁም የአውስትራሊያ የስኳር ህሙማን ማህበረሰብ የቦርድ ዳይሬክተር እንደሚሉት ፤ የኮሮናቫረስ የስኳር ህሙማንን ከያዘ በውስጣቸው ያለው የስኳር መጠን ለቫይረሱ ምቹ ስለሚሆን በጤናቸው ላይ የከፋ ጉዳትን ሊያደርስ ይችላል ፡፡
አንኳሮች
- የስኳር ህመም እና የአእምሮ ጤና
- ኮሮናቫይረስ እና የስኳር ህመምተኞች
- ለስኳር ህሙማን የኮቪድ-19 ክትባት አይተኬ ሚና
Share






