ዶ/ር ምስጋናው ታደሰ - በወሎ ዩኒቨርሲቲ ረዳት የታሪክ ፕሮፌሰር፣ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Bête Amhara: The Pre-Oromo Religious and Political Landscape of Wollo” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የወሎ ስያሜ
- የአማርኛ ቋንቋና ቤተ አምሃራ
- የወሎ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ዝንቅነት
Share






