“የወሎ ታሪክ የኢትዮጵያዊነት ታሪክ ነው፤ ዘመኑ የአንድነትና በኢትዮጵያ ጥላ ስር መሰባሰቢያ ነው” ዶ/ር ምስጋናው ታደሰ13:49Dr Misganaw Tadesse. Source: M.Tadesseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.19MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ምስጋናው ታደሰ - በወሎ ዩኒቨርሲቲ ረዳት የታሪክ ፕሮፌሰር፣ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Bête Amhara: The Pre-Oromo Religious and Political Landscape of Wollo” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች ትግበራ በወሎየቤተ አምሃራ የአቢሲኒያ ሥርወ መንግሥት ማዕከልነትየወሎ ኅብረ-ብሔራዊ ማንነትና ኢትዮጵያዊ አምሳልነትShareLatest podcast episodes"ባሕላችን ለትውልድ እንዲቀጥል ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው መጥተው ስለ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንዲያስረዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ወ/ት ገነት ማስረሻአውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ