ዶ/ር መሐመድ ከሂር ዑመር - የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) እንደምን በካይሮ እንደተመሠረተና ታሪካዊ የትግል ጉዞውን አንስተው ይተርካሉ። ዶ/ር መሐመድ “The Dynamics of an UNFINISHED AFRICAN DREAM – ERITREA: ANCIENT HISTORY TO 1968” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። ቃለ ምልልሱ ዳግም የቀረበ ነው።
አንኳሮች
- ኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) መሥራቾች
- የትጥቅ ትግል ጅማሮና መንስኤዎች
- ኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) መከፋፈልና ኤርትራ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ሻዕቢያ) ምሥረታ
Share






