Dr Muhammed Jemal. Source: M.Jemalዶ/ር ሙሐመድ ጀማል - የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአጋርነትና የውጭ ምርምር ድጎማ ዳይሬክተር፤ በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ጊዜያዊ የሴክታሪያት ጽሕፈት ቤት “የትምህርት እና ሥልጠና ችግሮቻችንና የመፍትሔ አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ የወጣውን ሰነድ ነቅሰው የኢትዮጵያን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የጥራት ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙሐመድ ጀማል - የመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአጋርነትና የውጭ ምርምር ድጎማ ዳይሬክተር፤ በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ጊዜያዊ የሴክታሪያት ጽሕፈት ቤት “የትምህርት እና ሥልጠና ችግሮቻችንና የመፍትሔ አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ የወጣውን ሰነድ ነቅሰው የኢትዮጵያን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የጥራት ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አንስተው ይናገራሉ።
- አንኳሮች
- የትምህርት ጥራትና አግባብነት
- ዋነኛ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት ችግሮች
- የምሩቅን ጥራት ደረጃ
- ምክረ ሃሳቦች